በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለአንድ ትሪሊዮን የተቃረበው የ2017 በጀት እና የባለሞያዎች ምልከታ


ለአንድ ትሪሊዮን የተቃረበው የ2017 በጀት እና የባለሞያዎች ምልከታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:27 0:00

ለመጪው የኢትዮጵያ 2017 በጀት ዓመት፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ971ነጥብ2 ቢሊዮን ብር(17 ቢሊዮን ዶላር) ዓመታዊ በጀት ረቂቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል።

የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ፣ የበጀት ረቂቁ በቀረበበት ወቅት ለምክር ቤቱ እንዳስረዱት፣ ካለፈው ዓመት 21 በመቶ ብልጫ እንዳለው አስረድተዋል።

በጉዳዩ ላይ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች፣ የበጀት ጉድለቱ ከፍተኛ መኾኑንና ከበጀቱ ብዙ ድርሻ ለዕዳ ክፍያ እንደሚውል በመጥቀስ፣ በበጀቱ ውጤታማነት ላይ ጥያቄ አንሥተዋል።

አስተያየት እንዲሰጡን የጋበዝናቸው ሦስት የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች፣ አቶ አብዱልመናን መሐመድ፣ ዶክተር አረጋ ሹመቴ እና አቶ ፋሲል ጣሰው ናቸው።

XS
SM
MD
LG