በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ራዕይ ፓርቲ የኅዳሴ ግድብ ግንባታን እንደሚደግፍ አስታወቀ

  • እስክንድር ፍሬው

ራዕይ ፓርቲ የኅዳሴ ግድብ ግንባታን እንደሚደግፍ አስታወቀ

ኅዳሴ ግድብ “የአንድ ፓርቲ ሳይሆን የሕዝብና የሃገር ነው” ያለው የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ “ግንባታውን እንደግፋለን” ሲል መግለጫ አውጥቷል፡፡

በውጥኑ ላይ የሚቃጣ ማንኛውንም ትንኮሣና ጥቃት አጥብቆ እንደሚያወግዝም ፓርቲው በሁለተኛው ጠቅላላ ጉዔው ማጠቃለያ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል፡፡

በሌሎች ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ የውን አቋምም ይፋ አድርጓል፡፡

ከአዲስ አበባ የተላለፈው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ያዳምጡት፡፡
XS
SM
MD
LG