በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቁጫ ወረዳ ሕዝብ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ጥያቄ አቀረበ


ደቡብ ኢትዮጵያ ከፊል ዞኖችና ወረዳዎች፤ ጋሞ ጎፋ
ደቡብ ኢትዮጵያ ከፊል ዞኖችና ወረዳዎች፤ ጋሞ ጎፋplease wait

No media source currently available

0:00 0:06:16 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:27 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በጋሞ ጎፋ ዞን የቁጫ ወረዳ ሕዝብ “የማንነት፣ የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄ እንዲያነሣ ቀስቅሳችኋል” ተብለው ከስድሣ ሰዎች በላይ በፖሊስ ተይዘው መታሠራቸው ተዘግቧል፡፡

ከሃምሣ በላይ የአካባቢው ሽማግሌዎች አቤቱታ ይዘው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ቢሮ አዲስ አበባ መሄዳቸውም ተነግሯል፡፡

ምን መልስ አገኙ?

ሰሎሞን ክፍሌ ከሃገር ሽማግሎቹ መካከል አቶ መሰቦ መደምሶን፣ ቀደም ሲል ደግሞ የአንድነት ፓርቲ የደቡብ ቀጣና ኃላፊ የሆኑትን አቶ ዳንኤል ሸበሺን አነጋግሯል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዙት የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG