በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦፌኮ “መንግሥታዊ ሽብር” ያለውን አድራጎት አወገዘ


ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና

መንግሥት “በሙስሊም ወገኖቻችን ላይ እያካሄደ ያለው እሥር፣ ድብደባና ግድያ መንግሥታዊ የሽብር ተግባር ነው” ብሏል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ፡፡please wait

No media source currently available

0:00 0:04:13 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

መንግሥት “በሙስሊም ወገኖቻችን ላይ እያካሄደ ያለው እሥር፣ ድብደባና ግድያ መንግሥታዊ የሽብር ተግባር ነው” ብሏል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ፡፡

ይህም በአስቸኳይ እንዲቆም ጠይቋል። በምዕራብ አርሲ ዞን የተፈጸመውን ድርጊት የሚያጣራ ገለልተኛ ኮሚሽን እንዲቋቋምም ጥሪ ኮንግረሱ ጥሪ አቅርቧል፡፡


መለስካቸው አመኃ መግለጫውን ተከታትሏል።
XS
SM
MD
LG