በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቤተ እሥራኤላውያን የሥግድ በዓል


የኢትዮጵያ አይሁዶች /ቤተ እሥራኤላውያን/ በየዓመቱ የሚያከብሩት የሥግድ በዓልን በእያሩሳሌም አክብረዋል። እንደ ቤተ እሥራኤላውያን እምነት የሥግድ በዓል ከጥንታዊ የይሁድ በዓልና ወግ የተወረሰ ከብዙ ሺ ዓመታት ጀምሮ የሚያከበር ነው፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG