በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ኢንተርኔት የተዘጋው ለፈተናው ነው” ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ


የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ለውጭ ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የኢንተርኔት አገልግሎት የተዘጋው የተፈታኝ ተማሪዎችን ጥቅም ለመጠበቅ ነው ሲል የመንግሥት ኮምየኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG