በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የሰላም ዕጦት በአፍሪካ ቀንድ የጋረጠው ስጋት


የኢትዮጵያ የሰላም ዕጦት በአፍሪካ ቀንድ የጋረጠው ስጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:45 0:00

በኢትዮጵያ ግጭት ተባብሶ በቀጠለባቸው ክልሎች፣ የመንግሥት የጸጥታ ሥርዓት ተደራሽነት መዳከሙ ሲገለጽ፥ ዜጎችም ለጠለፋ፣ ለስርቆት እና ዝርፊያ ይብሱንም ሕይወትን እስከማጣት ለሚያደርሱ ጥቃቶች ተጋላጭ እንዳደረጋቸው በተደጋጋሚ ይነገራል።

ለመኾኑ የሰላም ዕጦት፣ በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት እና በአፍሪካ ቀንድ ደኅንነት ላይ የጋረጠው አደጋ ምን ይመስላል? ስትል፣ ኤደን ገረመው፥ የመብቶች እና ዴሞክራሲ እድገት ማዕከል - “ካርድ ኢትዮጵያ” ዲሬክተር ከኾኑት አቶ በፈቃዱ ኀይሉ እና በኢትዮጵያ የኢኮኖሚክስ ማኅበር ከፍተኛ ተመራማሪ ዶር. አረጋ ሹመቴን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አሰናድታለች።

XS
SM
MD
LG