No media source currently available
አዲስ አበባንና በአካባቢዋ ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችን የሚያስተሳስረው የልማት ማስተር ፕላን ተግባራዊ የሚሆነው ሕዝቡ ሲያምንበት ብቻ እንደሆነ ሁለት የመንግሥት ባለሥልጣናት አስታውቀዋል የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ዋና ፀሐፊ በበኩላቸው በባለሥልጣናቱ ንግግር ውስጥ አዲስ ነገር የለም ይላሉ መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ አጠናቅሮ የላከውን ዘገባ ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ያድምጡ።