በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ - የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አስተያየት


በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ - የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:35 0:00

የኢትዮጵያ መንግሥት በሙስናና በሰብዓዊ መብት ጥሰት የጠረጠራቸውን የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሰራተኞች፣ የብሄራዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴል ጄነራል ክንፈ ዳኘው ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰራተኞች በቁጥጥር ሥር አውሏል፡፡ ሰሞኑን በእነዚህ ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ግለሰቦች ከ60 በላይ ናቸው፡፡

XS
SM
MD
LG