በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ትምህርቴን ስጨርስ ወስጄ አሳድገዋለሁ" ሀና ኃይሉ


Hanna Hailu
Hanna Hailu

በሀዋሳ የአዋዳ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ አመት ተማሪ ናት።

አረጋውያንና ህፃናትን የሚንከባከብ 'ጣሊታ' በተባለ የበጎ ሰናይ ድርጅት ውስጥ ከትምህርት ውጭ ባለው ሙሉ ሰዓቷ ታገለግላለች። በዋነኝነትም በመጠለያው ውስጥ የሚገኘውና መንገድ ላይ ተጥሎ ያገኘችው ልጅ እንደልጇ በመንከባከብ ላይ ትገኛለች። ትምህርቷን ስትጨርስ ሙሉ ሃላፊነቱን ተቀብላ እንደምታሳድገው ትናገራለች።

"ትምህርቴን ስጨርስ ወስጄ አሳድገዋለሁ" ሀና ኃይሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:39 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG