በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የውጭ መገናኛ ብዙሃን ዘጋቢዎች የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት ጥረት ይደረጋል


የውጭ መገናኛ ብዙሃን ዘጋቢዎች የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት ጥረት ይደረጋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:15 0:00

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የሮይተርስ የዜና ወኪል የዘገባ ፈቃድ ሰረዘ በሚል የተዘገበው ዜና ትክክል አይደለም ሲል ባለሥልጣኑ አስተባበለ። የውጭ መገናኛ ብዙሃን ዘጋቢዎች የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት ጥረት እንደሚደረግም ዳይሬክተሩ ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ ገለፁ።

XS
SM
MD
LG