No media source currently available
በክረምቱ ዝናብ ምክንያት በኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰው ለጎርፍ ሊጋለጥ እንደሚችል ተገልጿል። ከሦስት መቶ ሺህ በላይ ሰው ደግሞ ሊፈናቀል ይችላል ተብሏል።