በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የፊልም ሣምንት በለንደን


የኢትዮጵያ የፊልም ሣምንት በለንደን
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:24 0:00

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው እንደሆነ የሚነገርለት “ሂሩት አባቷ ማነው?” የተሰኘው ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገር ውጪ ሊታይ ነው።

ፊልሙ ለዕይታ የሚቀርበው በ2015ቱ የለንደን የኢትዮጵያ ፊልም ሣምንት ላይ ነው።

ከጥቅምት 4/2015 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 6/2015 ዓ.ም የሚካሄደውን የፊልም ሣምንት የሚዳስስ ቅንብር ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

XS
SM
MD
LG