በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በኢትዮጵያ ብሄር ተኮር ፌድራሊዝምና ተግዳሮቶቹ”- ውይይት በባህርዳር


“በኢትዮጵያ ብሄር ተኮር ፌድራሊዝምና ተግዳሮቶቹ”- ውይይት በባህርዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:37 0:00

በኢትዮጵያ በብሄር ብሄረሰቦች መካከል አሁን የሚታየውን ግጭት ለማስቀረት ብሄር ተኮር ፌድራሊዝምን ሰርዞ መልክ ዓምድራዊ አቀማመጥን መሠረት ያደረገ አከላለል መገንባት ያስፈልጋል ሲሉ በባህርዳር ከተማ የሚገኙ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን እና የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አሳስበዋል። “በኢትዮጵያ ብሄር ተኮር ፌድራሊዝምና ተግዳሮቶቹ” በሚል ርዕስ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የውይይት መድረክ ባህር ዳር ላይ ተካሂዷል።

XS
SM
MD
LG