በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ2007 ብሄራዊ ምርጫ አኀዞች


የ2007 ብሄራዊ ምርጫ አሃዞች
የ2007 ብሄራዊ ምርጫ አሃዞች

በኢትዮጵያ ግንቦት 16 ቀን የሚካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ ከ36 ሚሊዮን በላይ ድምዕ ሰጭ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሲያስታውቅ፤ 547 መቀመጫ ያለውን ምክር ቤት መቀመጫዎች ለማሸነፍ፤ 58 ፓርቲዎች ይወዳደራሉ።

ከነዚህ መካከል ሶስት ፓርቲዎች በርካታ ዕጩዎችን አስምዝግበዋል ፤ በምርጫው ዙሪያ መሰረታዊ መረጃዎችን ከጠቃሚ የክንዋኔ የጊዜ ሰሌዳ ጋር አጣምሮ ሔኖክ ሰማዕግዜር ከአዲስ አበባ በመስመር ላይ ይገኛል

XS
SM
MD
LG