No media source currently available
ግንቦት 28/2013 ዓ.ም የስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምጽ የሚሰጥበት ቀን እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ።