በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ


ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:00 0:00

የኢትዮጵያ ዜጎች ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ ስድስተኛውን ሃገርቀፍ ምርጫ ለማራዘም ያስችላል ያለውን አማራጭ አቀረበ። አማራጩ የማያጠራጥር ውጤት አለውም ይላል። በተመሳሳይ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በበኩሉ አሁን በመንግሥት የተሰጠውን አማራጭ እንደሚቀበልና ምርጫው መራዘም እንዳለበት አስታወቀ። ህወሓት በተናጥል በትግራይ ምርጫ አካሂዳለሁ ሲል ያወጣውን መግለጫ ህገ ወጥ ነው ሲል አወግዞል።

XS
SM
MD
LG