በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤል-ኒኞ ላኒንኝያ እንደምታ በኢትዮጲያ


ኤል-ኒኞ/ላኒንኝያ (El Niño and La Niña)በአፍሪቃ ቀንድ አዲስ ሁነት ባይሆንም፣ የዘመንኑ ኤል-ኒኞ ክስተት፣ ከእአአ 1997 እና 1998 “super El Niño” ተብለው ከሚታወቁት ክስተቶች እኩል ወይም ከክስተቶቹ በላይ ኅይል ያለው መሁና ከፍተኛ እንደምታ እንደሚኖረው ታውቋል።

XS
SM
MD
LG