No media source currently available
የትረምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያን፣ የግብፅንና የሱዳንን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለውይይት ወደ ዋሺንግተን ዲሲ ጋብዟል። የጥሪው አጀንዳ የኅዳሴ ግድብ አሞላልና በዓባይ ውኃ አጠቃቀም ላይ በካይሮና በአዲስ አበባ መካከል አለ የሚባለው አለመግባባት መሆኑ ተገልጿል።