በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሠላም ሥምምነቱ ሊካሄድ ለታቀደው አገራዊ ምክክር አወንታዊ ሚና ይጫወታል ተባለ


የሠላም ሥምምነቱ ሊካሄድ ለታቀደው አገራዊ ምክክር አወንታዊ ሚና ይጫወታል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:36 0:00

በኢትዮጵያ መንግሥትና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሠላም ሥምምነት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክረ ኮሚሽን ሊያካሂደው ላሰበው ህዝባዊ ምክክር የሚኖረው አስተዋጽኦ የላቀ ነው ሲሉ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ አስታውቀዋል።

ኮሚሽነሩ ልዩነትን በጠመንጃ አፈሙዝ ሳይሆን በውይይት የመፍታት ባህል መጎልበት አለበት ሲሉም መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

በተያያዘ ዜና የሠላም ሥምምነቱን ተከትሎ የእርዳታ መኪናዎችን ወደ መቀሌ እና ሽሬ ለመላክ የሰብዓዊ ተቋማት ከመንግሥት ጋር እየተነጋገሩ መሆኑነን የተባበሩት መንግሥታት ገልጿል።

XS
SM
MD
LG