በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደመና ማበልጸግ - በኢትዮጵያ


ደመና ማበልጸግ - በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:45 0:00

በኢትዮጵያ ደመናን በማበልጸግ ወይም በክላውድ ሲዲንግ የዝናብ መጠንን ለመጨመር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የቴክኖሎጂ አማካሪ አቶ ዮዳሄ አርአያሥላሴ ለቪኦኤ ገለጹ። አቶ ዮዳሄ የተፈጥሮ ደመና በሌለበት ዝናብ ማዝነብ እንደማይቻልም ጨምረው ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG