በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ2007 የምርጫ ዘመቻዎች


Addis Ababa after work
Addis Ababa after work

ያሳለፍንው ሳምንት መጨረሻ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ሰፊ የምርጫ ዘመቻዎች ተካሂደዋል።

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ከአዲስ አበባ እስከ መቀሌ ከአምቦ እስከ ደቡብ ህዝቦች ክልል ሲያካሂዱ

ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ የድጋፍ ሰጭ አካላ በአዲስ አበባ ወደ አደባባይ ወጥተዋል።

ኢህአዴግ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ግንባታዎችን ብርቱ የምርጫ ፉክክር በሚጠበቅባቸው አካባቢዎች መርቆ ከፍቱኣል፤ ሔኖክ ሰማእግዜር ዝርዝሩን ይዙኣል።

XS
SM
MD
LG