No media source currently available
የኦሮምያ ብልፅግና ፓርቲ ሦስት አባላቱን ከማዕከላዊ ኮሚቴው ለጊዜው ማገዱን አሳውቋል። “የህግ የበላይነትን ያለአንዳች ልዩነት ተግባራዊ ማድረግ አንዱ ትልቅ ውሣኔ ነው” ብለዋል የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ።