በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሁለት መቶ ሠላሣ ሚሊየን ብር መሬት፡- የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሪፖርት ቀረበ


ፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን
ፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ዛሬ ለተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት የሁለት መቶ ሰላሣ ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የመንግሥት መሬት ከህግ ውጭ በጥቂት ግለሰቦች ሐብትነት መያዙ የተደረሰበት መሆኑን ገለጠ።

ባለፉት አሥር ዓመታት ሥልጣንን ያለአግባብ በመጠቀም ከአራት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የመንግሥት ገቢ ሳይሰበሰብ መቅረቱን እንዳጣራም ኮሚሽኑ አስታውቋል።

የምክር ቤቱ የፍትህና ማኅበራዊ ጉዳዮች ኮሚቴ አባላት ጥያቄ አቅርበው ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የመለስካው አምሃ ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG