በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አባይ ወልዱ እና አስገደ ገብረሥላሴ በሃገር ጉዳዮች ላይ


አቶ አባይ ወልዱ እና አቶ አስገደ ገብረሥላሴ
አቶ አባይ ወልዱ እና አቶ አስገደ ገብረሥላሴ




please wait

No media source currently available

0:00 0:16:25 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

“ትግራይ ውስጥ የተቃዋሚዎች እንቅስቃሴ ገደብ የለውም፤ የዴሞክራሲ ሥርዓት የምንከተለው ለጥቂት ፓርቲዎች ተብሎ ሳይሆን የህዝብ ጥያቄ ስለሆነ ነው” ይላሉ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ።

አቶ አባይ የህወሓት ኢህአዴግ ንብረት የሆኑ የንግድ ተቋሞችም እንደሌሉ ገልፀዋል ከቪኦኤ የትግርኛ ዝግጅት ክፍል ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ
አቶ አባይ በሰጧቸው መልሶች ላይ የቀድሞው የህወሃት መሥራች አባል የሆኑትን የአቶ አስገደ ገብረሥላሴንም ግምገማ አካትተናል።

አቶ አስገደ ባሁኑ ወቅት የተቃዋሚው የመድረክ አባል የሆነው የአረና ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ናቸው።

አቶ አስገደ ከሰሎሞን ክፍሌ ጋር ባደረጉት ውይይት በአቶ አባይ ወልዱ የቀደመ ቃለ ምልልስ ላይ የሰጧቸውን ትችቶች ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የአቶ አባይ ወልዱ አስተያየቶች ወደ አማርኛ ተተርጉመዋል፡፡
XS
SM
MD
LG