በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የባህል ቡድን አስመራ ገባ


የኢትዮጵያ የባህል ቡድን አስመራ ገባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:40 0:00

በባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ ብዙነሽ መሰረት የተመራ የኢትዮጵያ የባህል ቡድን ዛሬ ታህሳስ 6 አስመራ ገብቷል። የባህል ቡድኑ አስመራ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ሲደርስ የኤርትራ ከፍተኛ ባለሥልጣኖች፡በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር እንዲሁም የአርታ አንጋፋ ሙዚቀኞች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የባህል ቡድኑ ብከረን ምጽዋ እና አስመራ ዘመናዊና ባህላዊ ዝግጅቶችን ያቀርባል።

XS
SM
MD
LG