ሃዋሳ —
ኪነ ጥበብ የህዝብ ለህዝብ ወዳጅነትና ግንኙነት ይበልጥ የማሳደግ ሚና ሊወጣ ይገባልም ብለዋል የባህል ቡድኑ አባላት፡፡
የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች የባህል ቡድኑ ሃዋሳ በመምጣታቸው መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡
ትናንት ለእንግዶቹ ከቢሻን ጉራቻ ከተማ ጀምሮ ደማቅ አቀባበል የተደረገ ሲሆን በሲዳማ ባህል አደራሽ የክልሉ የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት የሙዚቃ ዝግጅት ቀርቧል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ