በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የነአቶ አንዱዓለም እና የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ይግባኝ እንደገና ተቀጠረ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ -- አቶ አንዱዓለም አራጌ
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ -- አቶ አንዱዓለም አራጌ

በአሸባሪነትና በአገር ክህደት ተከስሰው የተፈረደባቸው የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት አቶ አንዱዓለም አራጌና አቶ ናትናኤል መኮንን እንዲሁም ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎች አምስት ተከሣሾች የይግባኝ ጥያቄ ዛሬም ለሌላ ጊዜ ተቀጠረ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:00 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በአሸባሪነትና በአገር ክህደት ተከስሰው የተፈረደባቸው የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት አቶ አንዱዓለም አራጌና አቶ ናትናኤል መኮንን እንዲሁም ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎች አምስት ተከሣሾች የይግባኝ ጥያቄ ዛሬም ለሌላ ጊዜ ተቀጠረ።

ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ አሁንም ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልገው ገልጿል።

ከተከሣሽ ጠበቆች አንዱ የእሥረኞችን አያያዝ በተመለከተ አቤቱታ እንዳላቸው የገለፁ ሲሆን ፍርድ ቤቱ በጽሑፍ እንዲያቀርቡ አዟል።

ዝርዝሩን ከመለስካቸው አመሃ ዘገባ ያድምጡ።
XS
SM
MD
LG