በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባሕል ፌዴሬሽን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሲያትል


የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባሕል ፌዴሬሽን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሲያትል
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:08 0:00

በሰሜን ምዕራብ ዩናይትድ ስቴትሷ የዋሽንግተን ክፍለ ግዛት ዋና ከተማ ሲያትል በመካሄድ ላይ ያለው የሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባሕል ፌዴሬሽን ዓመታዊ ክብረ በዓል መክፈቻውን እሁድ ጨምሮ ስድስተኛ ቀኑን ይዟል።

XS
SM
MD
LG