በሱዳኑ ውጊያ፣ መሔጃ በማጣታቸው በዚያው ለመቆየት መገደዳቸውን የተናገሩ ኤርትራውያን ስደተኞች፣ የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር እና ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች፣ ደኅንነቱ ወደተጠበቀ ሦስተኛ አገር እንዲያዛውሯቸው ጠየቁ፡፡
አብርሃም ተስፋ ልዑል ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።