በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳምንቱ ትልቅ ቀን በትውስታ

Supporters of President Barack Obama react to favorable media projections at the McCormick Place during an election night watch party in Chicago, Tuesday, Nov. 6, 2012.
Supporters of President Barack Obama react to favorable media projections at the McCormick Place during an election night watch party in Chicago, Tuesday, Nov. 6, 2012.
የሳምንቱ ትልቅ ቀን በትውስታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ምርጫ 2012 - የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በሳምንቱ አጋማሽ ተጠናቀቀ። አሜሪካውያንም ለቀጣዩ አራት ዓመታት የሚያስተዳድራቸውን ፕሬዝዳንታቸውን መርጠዋል።

ለወራት የዘለቀና ከፍተኛ ፉክክር የታየበት የምረጡኝ ዘመቻ በፕሬዝዳንት ኦባማ አሸናፊነት የተቋጨበት፥ ያለፈው ማክሰኞ ምሽት፤ በተለይም ደግሞ ከሁለቱ ተፎካካሪ እጩዎች ጀርባ በየፊናቸው እጩዋቸውን በመደገፍ ለተሰለፉና ውጤቱን በጉጉት ተውጠው ይጠባበቁ ለነበሩ አሜሪካውያን ምን ዓይነት ገጽታ ነበረው?

በመላው ዩናይትድ ስቴትስ ሚሊዮኖች የምርጫ ውጤቶቹን ምሽቱን ከቴሌቭዥን መስኮት ላይ ዓይናቸውን ሰክተው ነው ያመሹት።

በአካባቢያችን በሚገኙ የተለያዩ የምሽት መዝናኛዎች የነበረውን ትእይንት በዋና ከተማይቱ ዋሽንግተን ዲሲና በሜሪላንድ አንዳንድ ሥፍራዎች ተዘዋውረን የተመለከትነውን እናጋራችሁ።
XS
SM
MD
LG