No media source currently available
ጎረቤት የአፍሪካ ሀገራት ሆኑ አያሌ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ብሄራዊ ክልል የሚታየው ግጭት የውስጥ ጉዳይ እንደሆነ አቋማቸውን እንደገለፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒቴር አስታወቀ። በአካባቢው ሊከሰት የሚችለው ሰብዓዊ ቀውስ ከማንም ባላነሰ መንግሥትን እንደሚያሳሰበውና ይሄም እንዳይፈጠር የተቻለውን ሁሉ እደሚያደርግ የሚኒስትሩ ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲህ ተናገሩ።