No media source currently available
ዕለተ ዐርብ የስቅለት በዐል በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እየተከበረ ነው፡፡ በሺህዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ፣ የግብፅ፣ የሮማንያ፣ የሩሲያ፣ የስርቢያ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በእየሩሳሌም የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት በማሰብ እያከበሩ ነው፡፡
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ