No media source currently available
“በመንግሥት የፀጥታ አስከባሪዎች እንግልት እየደረሰብን ነው” ሲሉ የምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደበረት ወረዳ አንዳንድ ነዋሪዎች ስሞታ አሰምተዋል። መንግሥት “ኦነግ ሸኔ” እያለ የሚጠራቸው ታጣቂዎች ሁለት የመንግሥት ታጣቂዎችን ጠልፈው መውሰዳቸውና በኋላም አንዱን መግደላቸው “እየደረሰብን ነው” ለሚሉት እንግልት መነሻ መሆኑን ይናገራሉ።