No media source currently available
ከኬንያ ወደ ኢትዮጵያ እየተመለሰ የሚገኘው የበረሃ አንበጣ አሁንም በብዙ መንጋ እየገባ መሆኑ ተሰማ። የተጠናከረ የመከላከያ ዕርምጃም እየተወሰደ መሆኑ በግብርና ሚኒስትር አንደ የሥራ መሪ አስታወቁ። በሀገሪቱ የግብርና ሥራዎች በባለሞያዎች ጊዜና በገንዘብ ረገድ ከባድ ተፅ ዕኖ እያስከተለ እንደሆነም ተገልጿል።