No media source currently available
ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደቡብና ሰሜን ወሎ ዞኖች የሰፈሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች አሰፋፈራችን ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ ሊያደርገን ይችላል ሲሉ ሥጋታቸውን ገልጸዋል፡፡