በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያና ሀረሪ ክልሎች ተከስቶ በነበረው ግጭት የተጠረጠሩ እየተመረመሩ ነው


በኦሮምያና ሀረሪ ክልሎች ተከስቶ በነበረው ግጭት የተጠረጠሩ እየተመረመሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:05 0:00

ከሳምንት በፊት በኦሮምያና ሀረሪ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር ተከስቶ በነበረው ግጭት ድሬዳዋ ላይ ለጠፋው የሰው ህይወትና ንብረት ተጠርጣሪ ናቸው ያላቸውን 51 ግለሰቦች ይዞ እየመረመረ መሆኑን በፌዴራል አቃቤ ህግ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ አስታውቋል። በዕለቱ ድሬዳዋ ላይ ተከስቶ በነበረው ግጭት የ 7 ሰዎች ህይወት ማለፉን የከተማዋ ኮመዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቆ ነበር።

XS
SM
MD
LG