በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ቤት ለሁሉም፣ ለተሻለ ከተማ” አውደ ጥናት በድሬዳዋ ተካሄደ


“ቤት ለሁሉም፣ ለተሻለ ከተማ” አውደ ጥናት በድሬዳዋ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:22 0:00

በቀጣዮቹ 10 ዓመታት 4.4 ሚሊዮን ቤቶችን ለማስገንባት እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን የፌደራል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከቤቶች ልማት ባሻገር የቤቶች ዋጋም ተመጣጣኝ እንዲሆን እሰራለሁ ብሏል። ባለፉት 4 ዓመታት ከ 1ሺ በታች ቤቶችን የገነባው የድሬዳዋ አስተዳደርም በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ አማካኝነት በቀጣዮቹ 5 ዓመታት ከ155ሺ በላይ ቤቶችን በድሬዳዋ እንዲገነቡ አደርጋለሁ ብሏል።

XS
SM
MD
LG