በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድሬዳዋ ዓመታዊ በጀት ጉዳይ


የድሬዳዋ ዓመታዊ በጀት ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:33 0:00

የድሬዳዋ አስተዳደር በህገመንግሥቱ መሰረት ክልሎችና የፌዴራል መንግሥት የሚያካሂዱት የገቢ ክፍፍል ለድሬዳዋም ተግባራዊ እንዲሆን መጠየቁንና በዚህም ተስፋ ሰጪ ምላሽ እያገኙ መሆኑን የአስተዳደሩ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ኃላፊው አቶ ሱልጣን አሊዪ ከቪኦኤ ጋር በስልክ በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት የዚህ ተግባራዊነት ድሬዳዋ በዓመታዊ በጀቷ ላይ ትርጉም ያለው ጭማሪ እንድታገኝ ያስችላታል ብለዋል።

XS
SM
MD
LG