No media source currently available
ጀርመን፤ ፍራንክፈርትና በአካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሰሞኑን ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠረው ሁከትና ምክንያት ላሉትም ሁኔታ ዓለምአቀፍ ትኩረት ለመሳብ ዛሬ ሰልፍ ወጥተዋል።