No media source currently available
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ም፨ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮነን ከታጋች ተማሪ ወላጆች ጋር ተወያዮ። የታጋች ግርማነሽ የኔነህ አባት መርጌታ የኔነህ አዱኛ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት ታጋቾቹ በህይወት እንዳሉ እንደተነገራቸው ገልፀዋል።