በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትምህርት በመጠለያ ካምፕ


ትምህርት በመጠለያ ካምፕ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:26 0:00

በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተፈጠረ የጸጥታ ችግር ተፈናቅለው፣ በደብረ ብርሃን መጠለያ ጣቢያ የተጠለሉ ከሦስት ሺሕ በላይ ሕፃናት፣ ትምህርት እንዲያገኙ ማድረጉን፣ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡

ትምህርቱ መሰጠቱ፣ ሕፃናቱ ከደረሰባቸው የሥነ ልቡና ስብራት በአንጻራዊነት እንዲረጋጉ ቢያስችላቸውም፣ በቂ ግብአት ባለመኖሩ፣ የመማር ማስተማር ሒደቱ ላይ ተጽእኖ መፍጠሩን፣ በመጠለያ ጣቢያው እያስተማሩ የሚገኙ መምህራን ተናግረዋል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG