በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ የፀረ-ኮቪድ 19 ክትባት በዘመቻ መስጠት መጀመሯን አስታወቀች


ኢትዮጵያ የፀረ-ኮቪድ 19 ክትባት በዘመቻ መስጠት መጀመሯን አስታወቀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:58 0:00

ለአሥራ አምስት ቀናት የሚቆይ ሃገር አቀፍ ዘመቻ መጀመሩን በማስመልከት በዛሬው ዕለት ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፤ በዘመቻው ቅድሚያ የሚሰጣቸው “በፀጥታ መደፍረስ ምክንያት በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች ናቸው” ብለዋል። በሌላ በኩል በደቡብ ክልል በአሥር ቀናት ውስጥ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የክልሉን ነዋሪዎች ለመከተብ መዘጋጀቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG