No media source currently available
በኬንያው ደዳብ የስደተኞች መጠለያ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ስድስት ደርሷል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር የኬንያ ቢሮ ቃልአቀባይ ድርጅታቸው የቫይረሱን መስፋፋት ለመቆጣጠር ከኬንያ መንግሥት ጋር እየሠራ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።