No media source currently available
የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው መረጃ ኢትዮጵያ ውሰጥ 11 ተጨማሪ ሰዎች ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው መረጋገጡን አስታውቋል፤ የበዙት የሚገኙት በአፋር አካባቢ መሆኑም ተገልጿል።