No media source currently available
የሶማሌ ክልል የኮሮናቫይረስን የመከላከል ሥራው ከአቅሜ በላይ እየሆነብኝ ስለሆነ የፌዴራል መንግሥትና የሚመለከታቸውን አካላት እገዛ እሻለሁ ሲል ጥሪ አቀረበ።