በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሃገር ባሕልና ሳይንስ


የሃገር ባሕልና ሳይንስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:35 0:00

“እርግጥ ነው ኮቪድ- 19 በመጀመሪያ ደረጃ ትልቅ የጤና ቀውስ ነው። ሌላ ደግሞ በሰው ልጅ የረጅም ጊዜ ታሪኩ ካየነው ደግሞ ምንም እንኳን ቫይረሱም ሆነ የሚያስከትለው በሽታ አዲስ ቢሆኑም፣ የሰው ልጅ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለሚያስከትሉ ትላልቅ ክስተቶች ሲጋለጥ ግን የመጀመሪያ ጊዜው አይደለም። እንዴት ለእነዚህ ነገሮች መዘጋጀት እንዳለበትና እንዴትም አድርጎ አብሯቸው መኖር እንደሚችል በሂደት ያለፈበት ነው። “

XS
SM
MD
LG