No media source currently available
በትግራይ ክልል ለመጀመርያ ግዜ አራት ሰዎች በኮሮናቫይረሰ መጋለጣቸውን በምርመራ ተረጋገጠ። ሰዎች ከጅቡቲ ገብተው በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ማዕከል የነበሩ መሆናቸውን፣ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።