No media source currently available
የአፍሪካ ሀገሮች የኮቪድ-19ን መዛመት ለመከላከል እንዲችሉ ለመርዳት ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ ወሳኝ የሆኑ የህክምና አቅርቦቱችን የመጀመሪያ ጭነት ልክዋል፤ ዕርዳታውን የሚያቀርበው የዓለም የጤና ድርጅት ሲሆን የሚያጓጉዘው ደሞ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ነው አቅርቦቱ እጅግ ለሚያስፈልጋቸው ሀገሮች በአውሮፕላን የሚላከው ከአዲስ አበባ መሆንን ሊሳሽ ላየን ከጄኔቫ ዘግባለች።