No media source currently available
በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስ ሥርጭት አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል። የህግ ታራሚዎችና ተጠርጣሪዎች እንዲሁም የፖሊስ አባላት የቫይረሱ ተጋላጭ መሆናቸውም ተገልጿል።